Nicotto Town



雨の灰の日曜日 ひゃく散時雨

画像

giungno 8 giovedi ☀︎ 29/17℃

7777歩
ጢያ ethiopia

በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ከተማ ነው። በጉራጌ ዞን ስር ሲመደብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦችክልል ውስጥ ይገኛል። 

ጢያ የሚታወቀው ከአጠቅገቡ በሚገኘው ታሪካዊ ቅርስ ነው። በዚህ ቦታ 36 እራሳቸውን ችለው የቆሙ የደንጊያ ሃውልቶች ሲገኙ፣ 32ቱ ትርጉማቸው በውል የማይታውቅ ቅርጻ ቅርጾች፣ እንደ ጎራዴ ምስል ያሉ በላያቸው ላይ ሰፍረውባቸው ይገኛሉ። እንዳንድ ተማሪዎች አገላለጽ እኒህ ቦታወች የመቃብር ቦታ ነበሩ [1] ። የጀርመን ብሔር አጥኝዎች እኒህን ሃውልቶች በ1927 እንዳጠኑ ይዘገባል[2]። ከ1972ዓ.ም. ጀምሮ አካባቢው በዩኔስኮ የአለም ቅርስ ተደርጎ ተመድቧል።

ሌሎች ከጢያ አጠገብ የሚገኙ መስህቦች መልካ አዋሽና ሔራ ሸጣን እና  አገሶቄ ይጠቀሳሉ።

እንደ 1997 የህዝብ ቆጠራ፣ ጢያ ውስጥ 3፣363 ሰዎች ይኖሩ ነበር [3]




月別アーカイブ

2024

2023

2022

2021

2020

2019

2018

2017

2016

2015


Copyright © 2024 SMILE-LAB Co., Ltd. All Rights Reserved.